ማፈግፈግ አይሉት ሽወዳ የህወሓትን መልስ ያልጠበቁት የኢህአዴግ የለውጥ መሪ ነን ባዮች ፈጥነው ልዩነት የለንም አሉ።


ኢትዮጵያ በሰብዓዊ ቀውስ አፋፍ ላይ እንደደረሰች የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ለውጥ ደጋፊዎች የሆኑት ፈረንጆችም ካመኑበት ሰነባብተዋል። ከ 3 ሚልዮን በላይ ህዝብ በብሄር ጥቃት ምክንያት   በአገር ውስጥ ተፈናቃይ (IDP) ያለባት እና  ከ 8 ሚልዮን በላይ  የአስቸካይ ምግብ እርዳታ የሚፈልግ ህዝብ አደጋ ውስጥ ያለባት አገር የሚያስተዳድረው በዶክተር አብይ የሚመራው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በነሃሴበመጀመርያው ሳምንት ውስጥ ስብስበዋን ማጠናቀቁ በአቶ ፍቃዱ ተሰማ የድርጅቱ ፅህፈት ቤት ሃላፊ በኩል መግለጫ ሰጥቷል። ይሁን እንጂ መደበኛው የተለመደው መግለጫ እስካሁን ድረስ አልተሰጠም።

መግለጫው ‘የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የድርጅት ስራዎች እና የአመራር ቁመና ላይ ሀላፊነት በተሞላው መንገድ ህዝብና መንግስት በሚያስቀጥል መልኩ ዝርዝርና ጥልቅ ግምገማዎችን አካሂዷል።’ ይላል፡፡ የአቶ ፍቃዱ ፋና ማህበራዊ ገፅ ላይ ለኢቢሲ እንደተናገሩት በሚል ከሰፈረው የወሰድኩት ነው። http://www.aigaforum.com/amharic-article-2019/reportage-latest-eprdf-executive-meeting-08-2019.htm

Author: admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *