በኢትዮጵያ አገር አቀፍ የተዋሃደ ፓርቲ ጥያቄ ለምን?

TPLF Principal Stand on Ahadawi Party!

የአዘጋጁ መልዕክት ከትንሳኤ ወደ ገሃነም… “ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው!” 1983 ዓ/ም፤ ከግንቦት ሃያ በፊት፤ መላው የአገሪቱ ህዝቦች የሀገሪቱን ሁኔታ “ምድራዊ ገሃነም”ብለው የሰየሙት በታሪካችን እጅግ አስከፊው ወቅት እንደነበረ ይታወሳል፡፡ እስከ ፋሽሽታዊው የደርግ ስርዓት በነበረው የታሪክ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም ናፍቋቸው፣ ዲሞክራሲ ተረግጦ፤ፍትሕ በአፍ ጢሙ ተደፍቶ፣ ልማት ለስሙ እንኳን የማይታይበት ሆኖ የጦርነትና የጭፍጨፋ ዘመናት እንዲገፋ ተገደዋል፡፡ ባጭሩ ይህች አገር እጅግ የተዳከመች፣ በውስጧ በነበረው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ምክንያት ለመበታተን ተቃርባ የነበረች፤ በዚህ ጦስ ሳቢያም ህዝቧ እርስ በራሱ ሊጨራረስ ጫፍ ላይ ደርሶ የነበረበት ወቅት ሲሆን፤ ባንፃሩ ሁኔታው እንዴት መፈታት እንዳለበት ማንም ሰው እርግጠኛ ያልሆነበት እጅግ ዘግናኝ አደጋ አንዣቦ እንደነበር ከቶ የሚረሳ አይደለም፡፡ http://www.aigaforum.com/documents/tplf-on-ahadawi-party.pdf

Author: admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *