የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር መከፈትን መነሻ ያደረገው ፌስቲቫል ዛሬ ይጀመራል

መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ. ም የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በይፋ ሲከፈት፤ ለዓመታት የተነፋፈቁ ቤተሰቦች በዓይነ ሥጋ ለመተያየት የበቁበት፣ ለዘመናት ያልተገናኙ ወዳጆች ዳግም የተቃቀፉበት ዕለት ነበር።

ምንም እንኳን ድንበር ምድራዊ እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ የሚሰፋና የሚጠብ ቢሆንም፤ ዓለም ላይ ‘ከዚህ ወንዝ ወዲህ የኔ፣ ከዚያ ድንጋይ ወዲያ ያንቺ’ በሚል ሳቢያ ብዙዎች ተዋድቀዋል።

https://www.bbc.com/amharic/news-50910283

Author: admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *